የኦህዴድ በዓል ዜና- ህዳር/ታህሳስ 2023
ውድ ነዋሪዎች፣ ጎረቤቶች፣ እንዲሁም ወዳጆች፦ ከዲሲ የሰባዊ መብቶች ቢሮ/OHR /የመልካም በአል መልክት እና የሞቀ አቀባበል! ባለፈው ወር ብሄራዊ ሀገር በቀል ቅርስ ወርን እና ብሄራዊ የተንከባካቢዎች ወርን በማክበር የሁለት ዋና እንዲሁም ብዙ ጊዜ በበቂ ሁኔታ አድናቆት ያልተሰጣቸው ቡድኖች ላበረከቷቸው ወሳኝ አስተዋዕጾዎች እውቅና ሰጥተናል። ለወራት በሚቆየው ክብረ በአል ለሃገሩ ተወላጅ ሰዎች መደበኛ …