ሐምሌ 2023 (Amharic)
በ2020 ኔትፍሊክስ (Netflix) በኒኮል ኔውንሀም (Nicole Newnham) እና ጄምስ ለብረችት (James LeBrecht) የተመራ (ዳይሬክት የተደረገ)፣ የተጻፈ እና በጋራ-የተዘጋጀ (ኮ-ፕሮዱስድ) አካል ጉዳተኛ ስለ ሆኑ ሰዎች በኒው ዮርክ ካትስኪልስ ያደረጉት የሳመር (በጋ) ካምፕ የተመለከተ ዘጋቢ ፊልም (ዶኩመንታሪ) አወጣ። በካምፑ የተሳተፉ ሰዎች የአካል ጉዳተኛ እንቅስቃሴ በመምራት ረገድ …